ከንድፍ ላይ መጠን ማውጣትና ትክክለኛ ዋጋ ማውጣት — ቁፋሮ፣ ኮንክሪት፣ ብረት፣ ግድግዳ፣ ማጠናቀቂያ፣ የዋጋ ትንተናና BOQ። ባለ 93 ገጽ የአማርኛ መመሪያ ከሙሉ ምሳሌ ጋር።

በቪዲዮው ውስጥ የሚያዩት ከእውነተኛዎቹ ፋይሎች የተወሰዱ ገጾችን ነው።



ከመመሪያው የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።
ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።
በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።
ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።
አዎ። PDF ፋይሉ በስልክም በኮምፒውተርም ይከፈታል።
ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።
የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።