አአእምሮን ማደስ አሁን ይግዙ · 4,999 ብር
ለድርጅት ባለቤቶች፣ ለHR እና ለሂሳብ

ሠራተኛ፣ ደመወዝ፣ ፖሊሲና ግብር — 4 ሲስተሞች በአንድ ጥቅል

HR ማንዋል፣ የደመወዝ ሲስተም፣ የድርጅት ፖሊሲዎችና የግብርና ቫት ሲስተም — ከስጦታ የግዴታዎች ቀን መቁጠሪያና የአስተዳደር ቅጾች ጋር።

4,999ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ከክፍያ በኋላ ወዲያውኑ ያውርዱ
አሁን ይግዙ →
ክፍያ፦ TelebirrCBE BirrM-PesaበYe-Buna በኩል
4 በ1 የድርጅት አስተዳደር ጥቅል
4ሙሉ ሲስተሞች
1ስጦታ፦ የግዴታዎች ቀን መቁጠሪያ
5ስጦታ፦ የአስተዳደር ቅጾች
1ሊንክ — ሁሉም በየፎልደሩ
ችግሩ

ይህ ያጋጥምዎታል?

የሠራተኛ ክርክር በሂደት ስህተት ይጠፋል
ደመወዝና ግብር በእጅ ይሰላሉ
የቫትና የፈቃድ ቀነ ገደቦች ያልፋሉ
ከእውነተኛው ፋይል

ገጾቹን አንድ በአንድ ይመልከቱ

እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።

Excel — የግዴታዎች ቀን መቁጠሪያ
የግዴታዎች ቀን መቁጠሪያ
Excel — HR ዳሽቦርድ
HR ዳሽቦርድ
Excel — የደመወዝ መዝገብ
የደመወዝ መዝገብ
Excel — የግብርና ቫት ዳሽቦርድ
የግብርና ቫት ዳሽቦርድ
Excel — የፖሊሲ መዝገቦች
የፖሊሲ መዝገቦች
በጥቅሉ ውስጥ

የሚያገኙት

ዋና ይዘቶች

  • HR ማንዋል — የሠራተኛ መተዳደሪያ ደንብ፣ ዝግጁ ውሎችና የHR ዳሽቦርድ
  • የደመወዝ ሲስተም — ደመወዝ፣ ግብር፣ ጡረታና Payslip በራሱ
  • የድርጅት ፖሊሲዎች — ፋይናንስ፣ ግዢና ንብረት
  • የግብርና ቫት ሲስተም — የሽያጭና የግዢ መዝገብ፣ ቫትና ወርሃዊ ማስታወቂያ
  • ስጦታ፦ የግዴታዎች ቀን መቁጠሪያ፣ የፈቃዶች ማብቂያና የVAT ማስያ (Excel)
  • ስጦታ፦ የአስተዳደር ቅጾች (Word)

ጥቅሞቹ

  • ድርጅትዎን በሥርዓት ይመራሉ
  • ምንም ወርሃዊ ወይም ዓመታዊ ግዴታ አያመልጥም
  • ለየብቻ ከመግዛት ይቆጥባሉ
ከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽ

ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።

ለማን ነው?

ለእነዚህ የተዘጋጀ

የድርጅት ባለቤቶችHR ኃላፊዎችየሂሳብና የአስተዳደር ሠራተኞችትምህርት ቤቶችና ሆቴሎች
የሚያገኙት

3 ዓይነት ፋይሎች — በአንድ ZIP

  • PDF
    HR ማንዋል + የግብርና ቫት መመሪያዝግጁ የፖሊሲ ጽሑፍና ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ
  • XLSX
    የደመወዝ ሲስተም + ስጦታ የግዴታዎች ቀን መቁጠሪያደመወዝ፣ ግብር፣ ጡረታ፣ VAT ማስያ
  • DOCX
    የድርጅት ፖሊሲዎች + የአስተዳደር ቅጾችለማስተካከልና ለማጽደቅ ዝግጁ
4,999ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ወርሃዊ ክፍያ የለውም
አሁን ይግዙ →
TelebirrCBE BirrM-Pesa
በሦስት ደረጃ

እንዴት ይገዛሉ?

1

"አሁን ይግዙ" ይጫኑ

ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።

2

4,999 ብር ይክፈሉ

በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።

3

ወዲያውኑ ያውርዱ

ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።

ጥያቄዎች

በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ፋይሉ Macro አለው?

የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።

ምን ዓይነት Excel ያስፈልገኛል?

Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።

በስልክ ይሰራል?

በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።

ለራሴ ሥራ እንዴት እጠቀምበታለሁ?

ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።

ከከፈልኩ በኋላ ፋይሉን እንዴት አገኛለሁ?

ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።

ገንዘቤ ተቀንሶ ፋይሉ ባይደርሰኝስ?

የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።

ማሳሰቢያ፦ በፋይሎቹ ውስጥ ያሉ ቁጥሮችና ስሞች ምሳሌ ብቻ ናቸው። ይህ ጥቅል ለሥራ ማቀላጠፊያና ለግንዛቤ የተዘጋጀ ነው፤ የሕግ፣ የግብር ወይም የሙያ ምክር አይደለም። ሕጎችና ተመኖች ሊቀየሩ ስለሚችሉ ውሳኔ ከመስጠትዎ በፊት ከሚመለከተው አካል ወይም ፈቃድ ካለው ባለሙያ ያረጋግጡ።

ሠራተኛ፣ ደመወዝ፣ ፖሊሲና ግብር — 4 ሲስተሞች በአንድ ጥቅል

4 በ1 የድርጅት አስተዳደር ጥቅል — 4,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።

አሁን ይግዙ →
4,999 ብርአንድ ጊዜ ክፍያ
አሁን ይግዙ →