አአእምሮን ማደስ አሁን ይግዙ · 1,999 ብር
ለባለሀብቶችና ለመሬት/ፈቃድ ጠያቂዎች

ጥናትዎ ኮሚቴው ፊት እንዳይመለስ

ለኢንቨስትመንት ፈቃድ፣ ለመሬት ጥያቄና ለባንክ ብድር — 102 ገጽ መመሪያ፣ ቁጥሮቹ እርስ በርስ የሚገናኙበት 14 ሉህ Excel የፋይናንስ ሞዴልና 21 ዝግጁ የWord ሰነዶች።

1,999ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ከክፍያ በኋላ ወዲያውኑ ያውርዱ
አሁን ይግዙ →
ክፍያ፦ TelebirrCBE BirrM-PesaበYe-Buna በኩል
Feasibility አዋጭነት ጥናት ከA እስከ Z
102ገጽ የአማርኛ መመሪያ (PDF)
14የተያያዙ የExcel ገጾች
850+ዝግጁ ቀመሮች — በራሳቸው ያሰላሉ
21ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶች
ችግሩ

ይህ ያጋጥምዎታል?

የገበያ ቁጥሮች ከምርት አቅም ጋር አይገናኙም
«ይህን ያህል መሬት ለምን?» ለሚለው መልስ የለም
ጥናቱ ተመልሶ ወራት ይጠፋሉ
ከእውነተኛው ፋይል

ገጾቹን አንድ በአንድ ይመልከቱ

እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።

Feasibility-Model.xlsx — ዳሽቦርድ
ዳሽቦርድ
Feasibility-Model.xlsx — እርጅና
እርጅና
Feasibility-Model.xlsx — ብድር
ብድር
Feasibility-Model.xlsx — ትርፍናኪሳራ
ትርፍናኪሳራ
Feasibility-Model.xlsx — የገንዘብፍሰት
የገንዘብፍሰት
Feasibility-Model.xlsx — ስሜታዊነት
ስሜታዊነት
በጥቅሉ ውስጥ

የሚያገኙት

ዋና ይዘቶች

  • 102 ገጽ መመሪያ — የገበያ፣ የቴክኒክና የፋይናንስ ጥናት ደረጃ በደረጃ
  • የኢንቨስትመንት ፈቃድና የመሬት ጥያቄ ሂደት
  • የመሬቱን መጠን በስሌት ማስረዳት
  • 14 ሉህ Excel ሞዴል — NPV፣ IRR፣ DSCR፣ የገንዘብ ፍሰትና ስሜታዊነት
  • 21 ዝግጁ የWord ሰነዶች — የጥናት አብነት፣ የመሬት ጥያቄ ደብዳቤ፣ የባንክ ብድር ሽፋን ደብዳቤና ሌሎች

የExcel ገጾች (14)

1መመሪያ2ዳሽቦርድ3የፕሮጀክትመረጃ4ኢንቨስትመንት5ሠራተኞች6የሥራማስኬጃወጪ7ገቢ8እርጅና9ብድር10ትርፍናኪሳራ11የገንዘብፍሰት12ስሜታዊነት13የመሬትአጠቃቀም14ኢኮኖሚያዊጥቅም

ጥቅሞቹ

  • ቁጥሮችዎ እርስ በርስ ስለሚገናኙ ጥናቱ ይጸናል
  • የኮሚቴውን ጥያቄዎች አስቀድመው ይመልሳሉ
  • አማካሪዎ ያዘጋጀውን ጥናት መገምገም ይችላሉ
ከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽ

ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።

21 ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶች

1የፕሮጀክት ማጠቃለያ (Project profile)2የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማመልከቻ ቼክሊስት3የመሬት ጥያቄ ደብዳቤ4የአዋጭነት ጥናት ሙሉ ቴምፕሌት — የይዘት ማዕቀፍ5የጥናቱ ማጠቃለያ ቴምፕሌት6የገበያ ጥናት መጠይቅ — ለገዢዎች7የዋጋ ማቅረቢያ (ፕሮፎርማ) ጥያቄ8የፕሮፎርማዎች ማነጻጸሪያ9የተወዳዳሪዎች ትንተና10የፍላጎት ትንበያ ሥራ ሉህ11የምርት ሂደትና የማሽኖች ዝርዝር12የሰው ኃይል ዕቅድ13የአካባቢና ማኅበራዊ ተጽዕኖ መነሻ ፍተሻ14የቦታ ምርጫ ማትሪክስ15የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ16የፕሮጀክት ትግበራ የጊዜ ሰሌዳ17የስጋት ትንተና ማትሪክስ18ለባንክ የብድር ማመልከቻ ደብዳቤ19የባለሀብቱ የትግበራ ቁርጠኝነት20ለኢንቨስትመንት ተቋም የሂደት ሪፖርት21ለአማካሪ የሥራ መዘርዝር (TOR)
ለማን ነው?

ለእነዚህ የተዘጋጀ

ባለሀብቶችና ፕሮጀክት አቅራቢዎችየመሬትና የኢንቨስትመንት ፈቃድ ጠያቂዎችየባንክ ብድር ጠያቂዎችአማካሪዎች
የሚያገኙት

3 ዓይነት ፋይሎች — በአንድ ZIP

  • PDF
    የአማርኛ መመሪያ — 102 ገጽደረጃ በደረጃ፣ በምሳሌ የተብራራ
  • XLSX
    Excel ሲስተም — 14 ገጾችከ850 በላይ ቀመሮች · በምሳሌ ተሞልቶ · Macro የለውም
  • DOCX
    21 ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶችየድርጅትዎን ስምና መረጃ አስገብተው ይጠቀማሉ
1,999ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ወርሃዊ ክፍያ የለውም
አሁን ይግዙ →
TelebirrCBE BirrM-Pesa
በሦስት ደረጃ

እንዴት ይገዛሉ?

1

"አሁን ይግዙ" ይጫኑ

ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።

2

1,999 ብር ይክፈሉ

በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።

3

ወዲያውኑ ያውርዱ

ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።

ጥያቄዎች

በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ፋይሉ Macro አለው?

የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።

ምን ዓይነት Excel ያስፈልገኛል?

Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።

በስልክ ይሰራል?

በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።

ለራሴ ሥራ እንዴት እጠቀምበታለሁ?

ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።

ከከፈልኩ በኋላ ፋይሉን እንዴት አገኛለሁ?

ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።

ገንዘቤ ተቀንሶ ፋይሉ ባይደርሰኝስ?

የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።

ማሳሰቢያ፦ በፋይሎቹ ውስጥ ያሉ ቁጥሮችና ስሞች ምሳሌ ብቻ ናቸው። ይህ ጥቅል ለሥራ ማቀላጠፊያና ለግንዛቤ የተዘጋጀ ነው፤ የሕግ፣ የግብር ወይም የሙያ ምክር አይደለም። ሕጎችና ተመኖች ሊቀየሩ ስለሚችሉ ውሳኔ ከመስጠትዎ በፊት ከሚመለከተው አካል ወይም ፈቃድ ካለው ባለሙያ ያረጋግጡ።

ጥናትዎ ኮሚቴው ፊት እንዳይመለስ

Feasibility አዋጭነት ጥናት ከA እስከ Z — 1,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።

አሁን ይግዙ →
1,999 ብርአንድ ጊዜ ክፍያ
አሁን ይግዙ →