አአእምሮን ማደስ አሁን ይግዙ · 1,499 ብር
ተሽከርካሪ ላላቸው ድርጅቶች

አንድ ፒክአፕ በወር 12,900 ብር ተጨማሪ ነዳጅ ይጠጣ ነበር — ማንም አላወቀም

ነዳጅ (ሊትር በ100 ኪሜ)፣ ጥገና፣ ሾፌሮች፣ ኢንሹራንስ፣ ቦሎና የጉዞ መዝገብ — 11 ሉህ Excel ከዳሽቦርድ ጋር፣ 102 ገጽ መመሪያና 20 የWord ቅጾች።

1,499ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ከክፍያ በኋላ ወዲያውኑ ያውርዱ
አሁን ይግዙ →
ክፍያ፦ TelebirrCBE BirrM-PesaበYe-Buna በኩል
የድርጅት ተሽከርካሪዎች Fleet አስተዳደር ሲስተም
102ገጽ የአማርኛ መመሪያ (PDF)
11የተያያዙ የExcel ገጾች
2,200+ዝግጁ ቀመሮች — በራሳቸው ያሰላሉ
20ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶች
በ22 ሰከንድ

በጥቅሉ ውስጥ ያለውን ይመልከቱ

በቪዲዮው ውስጥ የሚያዩት ከእውነተኛዎቹ ፋይሎች የተወሰዱ ገጾችን ነው።

  • ሙሉ በሙሉ በአማርኛ
  • ከእውነተኛዎቹ ፋይሎች የተወሰዱ ገጾች
  • ከክፍያ በኋላ ወዲያውኑ የሚወርድ
  • አንድ ጊዜ ክፍያ — ወርሃዊ ክፍያ የለውም
ችግሩ

ይህ ያጋጥምዎታል?

የነዳጅ ብክነት ሳይታወቅ ይቀጥላል
ቦሎ፣ ኢንሹራንስና መንጃ ፈቃድ ጊዜያቸው ያልፋል
የትኛው ተሽከርካሪ እንደሚያስወጣ አይታወቅም
ከእውነተኛው ፋይል

ገጾቹን አንድ በአንድ ይመልከቱ

እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።

Fleet-Management-System.xlsx — ዳሽቦርድ
ዳሽቦርድ
Fleet-Management-System.xlsx — የተሽከርካሪዎች
የተሽከርካሪዎች
Fleet-Management-System.xlsx — የነዳጅ
የነዳጅ
Fleet-Management-System.xlsx — የጥገና
የጥገና
Fleet-Management-System.xlsx — የጉዞ
የጉዞ
Fleet-Management-System.xlsx — የወጪትንተና
የወጪትንተና
በጥቅሉ ውስጥ

የሚያገኙት

ዋና ይዘቶች

  • ለእያንዳንዱ የነዳጅ ሙሌት ሊትር በ100 ኪሜ ያሰላል
  • ከመደበኛ ፍጆታ በላይ ሲሆን «ይመርመር» ብሎ በቀይ ያሳያል
  • ኢንሹራንስና ቦሎ ከማለፋቸው 30 ቀን በፊት ያስጠነቅቃል
  • የሾፌሮችን የመንጃ ፈቃድ ማብቂያ ይከታተላል
  • አገልግሎት የደረሰባቸውን ተሽከርካሪዎች በኪሎሜትር ያሳያል
  • ያልጸደቁ ጉዞዎችን በቀይ ያሳያል
  • የግል አጠቃቀም ክፍያን በኪሜ ያሰላል
  • እያንዳንዱ ተሽከርካሪ በኪሎሜትር ስንት ብር እንደሚያወጣ ያሳያል
  • የጥገና ወጪንና ከሥራ ውጭ የቆዩ ቀናትን ይደምራል
  • የአደጋዎችንና የኢንሹራንስ ጥያቄዎችን ሁኔታ ይከታተላል
  • የ12 ወር በጀትን ከእውነተኛ ወጪ ጋር ያነጻጽራል
  • ሁሉንም በአንድ ዳሽቦርድ ገጽ ከቻርቶች ጋር ያሳያል

የExcel ገጾች (11)

1መመሪያ2ዳሽቦርድ3ቅንብሮች4የተሽከርካሪዎች5የነዳጅ6የጥገና7የሾፌሮች8የጉዞ9የአደጋ10የወጪትንተና11የበጀት

ጥቅሞቹ

  • የነዳጅ ብክነትን በቁጥር ያገኛሉ
  • ቦሎ፣ ኢንሹራንስና መንጃ ፈቃድ ከማለፋቸው በፊት ያውቃሉ
  • እያንዳንዱ ተሽከርካሪ በኪሎሜትር ስንት እንደሚያወጣ ያያሉ
  • በሳምንት 30 ደቂቃ ብቻ ይወስዳል
ከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽ

ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።

20 ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶች

1የድርጅት ተሽከርካሪዎች አጠቃቀም ፖሊሲ2የተሽከርካሪ መጠየቂያና የጉዞ ፈቃድ3የዕለት ቅድመ ጉዞ ፍተሻ4የተሽከርካሪ ርክክብ ቅጽ5የነዳጅ መጠየቂያና መስጫ ቅጽ6የሾፌር የዕለት መዝገብ7የጥገና መጠየቂያ8የጋራዥ የሥራ ትዕዛዝ9የጥገና ማጠናቀቂያና መቀበያ10የአደጋ ሪፖርት11የኢንሹራንስ ካሳ ጥያቄ ደብዳቤ12የሾፌር ምደባና የኃላፊነት ስምምነት13የጎማና የባትሪ መዝገብ14ወርሃዊ የተሽከርካሪዎች ሪፖርት15የሾፌር አፈጻጸም ግምገማ16የትራፊክ ቅጣት ማሳወቂያና ስምምነት17የግል አጠቃቀም ፈቃድና ክፍያ18የኢንሹራንስ፣ የቦሎና የሰነዶች እድሳት መከታተያ19የተሽከርካሪ ማስወገጃ ኮሚቴ ቃለ ጉባኤ20የአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ ቼክሊስት
ለማን ነው?

ለእነዚህ የተዘጋጀ

ተሽከርካሪ ያላቸው ኩባንያዎችNGOዎችና ፕሮጀክቶችየሎጂስቲክስና የትራንስፖርት ድርጅቶችኮንስትራክሽን ድርጅቶችትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎችና መንግሥታዊ ተቋማት
የሚያገኙት

3 ዓይነት ፋይሎች — በአንድ ZIP

  • PDF
    የአማርኛ መመሪያ — 102 ገጽደረጃ በደረጃ፣ በምሳሌ የተብራራ
  • XLSX
    Excel ሲስተም — 11 ገጾችከ2,200 በላይ ቀመሮች · በምሳሌ ተሞልቶ · Macro የለውም
  • DOCX
    20 ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶችየድርጅትዎን ስምና መረጃ አስገብተው ይጠቀማሉ
1,499ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ወርሃዊ ክፍያ የለውም
አሁን ይግዙ →
TelebirrCBE BirrM-Pesa
በሦስት ደረጃ

እንዴት ይገዛሉ?

1

"አሁን ይግዙ" ይጫኑ

ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።

2

1,499 ብር ይክፈሉ

በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።

3

ወዲያውኑ ያውርዱ

ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።

ጥያቄዎች

በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ፋይሉ Macro አለው?

የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።

ምን ዓይነት Excel ያስፈልገኛል?

Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።

በስልክ ይሰራል?

በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።

ለራሴ ሥራ እንዴት እጠቀምበታለሁ?

ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።

ከከፈልኩ በኋላ ፋይሉን እንዴት አገኛለሁ?

ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።

ገንዘቤ ተቀንሶ ፋይሉ ባይደርሰኝስ?

የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።

ማሳሰቢያ፦ በፋይሎቹ ውስጥ ያሉ ቁጥሮችና ስሞች ምሳሌ ብቻ ናቸው። ይህ ጥቅል ለሥራ ማቀላጠፊያና ለግንዛቤ የተዘጋጀ ነው፤ የሕግ፣ የግብር ወይም የሙያ ምክር አይደለም። ሕጎችና ተመኖች ሊቀየሩ ስለሚችሉ ውሳኔ ከመስጠትዎ በፊት ከሚመለከተው አካል ወይም ፈቃድ ካለው ባለሙያ ያረጋግጡ።

አንድ ፒክአፕ በወር 12,900 ብር ተጨማሪ ነዳጅ ይጠጣ ነበር — ማንም አላወቀም

የድርጅት ተሽከርካሪዎች Fleet አስተዳደር ሲስተም — 1,499 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።

አሁን ይግዙ →
1,499 ብርአንድ ጊዜ ክፍያ
አሁን ይግዙ →