አአእምሮን ማደስ አሁን ይግዙ · 1,499 ብር
ለድርጅት ባለቤቶችና ለHR ኃላፊዎች

አንድ የዘገየ ደብዳቤ ስንት ያስከፍላል?

በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 መሠረት — 101 ገጽ መመሪያ ከዝግጁ HR ማንዋል ጽሑፍ ጋር፣ 30 የWord ውሎችና ደብዳቤዎች እና ስሌቶቹን በራሱ የሚሠራ Excel HR ሲስተም።

1,499ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ከክፍያ በኋላ ወዲያውኑ ያውርዱ
አሁን ይግዙ →
ክፍያ፦ TelebirrCBE BirrM-PesaበYe-Buna በኩል
የድርጅትዎ HR Manual + 30 ውሎችና ደብዳቤዎች
101ገጽ የአማርኛ መመሪያ (PDF)
11የተያያዙ የExcel ገጾች
2,200+ዝግጁ ቀመሮች — በራሳቸው ያሰላሉ
30ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶች
ችግሩ

ይህ ያጋጥምዎታል?

የሙከራ ጊዜ ሳይታወቅ ያልፋል
ትርፍ ሰዓትና ፈቃድ በግምት ይሰላሉ
የ30 ቀን የዲሲፕሊን ገደብ ያልፋል — ክርክር ይጠፋል
ከእውነተኛው ፋይል

ገጾቹን አንድ በአንድ ይመልከቱ

እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።

HR-System.xlsx — ዳሽቦርድ
ዳሽቦርድ
HR-System.xlsx — ሠራተኞች
ሠራተኞች
HR-System.xlsx — የፈቃድመዝገብ
የፈቃድመዝገብ
HR-System.xlsx — የፈቃድሚዛን
የፈቃድሚዛን
HR-System.xlsx — ትርፍሰዓት
ትርፍሰዓት
HR-System.xlsx — ዲሲፕሊን
ዲሲፕሊን
በጥቅሉ ውስጥ

የሚያገኙት

ዋና ይዘቶች

  • 101 ገጽ መመሪያ — ዝግጁ የHR ማንዋል ጽሑፍ (30 ምዕራፎች)
  • የአዋጁ አንቀጾች ሠንጠረዥና የተግባር ቼክሊስት በየምዕራፉ
  • የሙከራ ጊዜ፣ የዓመት ፈቃድ፣ የትርፍ ሰዓትና የስንብት ክፍያ ስሌቶች በምሳሌ
  • 30 የWord ውሎች፣ ደብዳቤዎችና ቅጾች — ከቅጥር እስከ ሥራ ልምድ ማስረጃ
  • Excel HR ሲስተም — ዳሽቦርድ፣ ሠራተኞች፣ ፈቃድ፣ ትርፍ ሰዓት፣ ዲሲፕሊን

የExcel ገጾች (11)

1መመሪያ2ዳሽቦርድ3ቅንብሮች4የሥራመደቦች5ሠራተኞች6የፈቃድመዝገብ7የፈቃድሚዛን8ትርፍሰዓት9የስንብትማስያ10ዲሲፕሊን11ሥልጠና

ጥቅሞቹ

  • ሂደቱን በመከተል የሠራተኛ ክርክር ስጋትን ይቀንሳሉ
  • ፈቃድና ትርፍ ሰዓት በትክክል ይሰላሉ
  • ሁሉም ደብዳቤ በሥርዓት ይዘጋጃል፣ ይፈረማል፣ ይቀመጣል
ከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽ

ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።

30 ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶች

1ላልተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል (ቋሚ)2ለተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል3ለተወሰነ ሥራ የሥራ ውል4የትርፍ ጊዜ (Part-time) የሥራ ውል5የሥራ ቅጥር ጥያቄ ደብዳቤ (Offer)6የሙከራ ጊዜ ማጠናቀቂያና የቋሚነት ማረጋገጫ ደብዳቤ7በሙከራ ጊዜ ውል ማቋረጫ ደብዳቤ8የሥራ መግለጫ (Job description)9የሠራተኛ የግል መረጃ ቅጽ10የአዲስ ሠራተኛ መቀበያ ቼክሊስት11የዕድገት ደብዳቤ12የዝውውር ደብዳቤ13የደመወዝ ጭማሪ ደብዳቤ14በተጠባባቂነት የመመደብ ደብዳቤ15የዓመት ፈቃድ ጥያቄና ማጽደቂያ16የሌሎች ፈቃዶች ጥያቄ17የትርፍ ሰዓት ሥራ ፈቃድና መዝገብ18የቃል ማስጠንቀቂያ መዝገብ19የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ20የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ21የዲሲፕሊን ማብራሪያ ጥሪ22በማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ማቋረጫ23ያለ ማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ማቋረጫ24የሠራተኛ የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ25የሥራ መልቀቂያ ተቀባይነት ደብዳቤ26ማስረጃ 2627የሥራ ማስለቀቂያ (Clearance) ቅጽ28የመጨረሻ ሂሳብ ስሌት29የሚስጥር መጠበቂያ ስምምነት30የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ
ለማን ነው?

ለእነዚህ የተዘጋጀ

የድርጅት ባለቤቶችና ሥራ አስኪያጆችየHR ኃላፊዎችትምህርት ቤቶች፣ ሆቴሎችና ፋብሪካዎችየሂሳብና የአስተዳደር ሠራተኞች
የሚያገኙት

3 ዓይነት ፋይሎች — በአንድ ZIP

  • PDF
    የአማርኛ መመሪያ — 101 ገጽደረጃ በደረጃ፣ በምሳሌ የተብራራ
  • XLSX
    Excel ሲስተም — 11 ገጾችከ2,200 በላይ ቀመሮች · በምሳሌ ተሞልቶ · Macro የለውም
  • DOCX
    30 ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶችየድርጅትዎን ስምና መረጃ አስገብተው ይጠቀማሉ
1,499ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ወርሃዊ ክፍያ የለውም
አሁን ይግዙ →
TelebirrCBE BirrM-Pesa
በሦስት ደረጃ

እንዴት ይገዛሉ?

1

"አሁን ይግዙ" ይጫኑ

ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።

2

1,499 ብር ይክፈሉ

በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።

3

ወዲያውኑ ያውርዱ

ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።

ጥያቄዎች

በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ፋይሉ Macro አለው?

የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።

ምን ዓይነት Excel ያስፈልገኛል?

Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።

በስልክ ይሰራል?

በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።

ለራሴ ሥራ እንዴት እጠቀምበታለሁ?

ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።

ከከፈልኩ በኋላ ፋይሉን እንዴት አገኛለሁ?

ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።

ገንዘቤ ተቀንሶ ፋይሉ ባይደርሰኝስ?

የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።

ማሳሰቢያ፦ በፋይሎቹ ውስጥ ያሉ ቁጥሮችና ስሞች ምሳሌ ብቻ ናቸው። ይህ ጥቅል ለሥራ ማቀላጠፊያና ለግንዛቤ የተዘጋጀ ነው፤ የሕግ፣ የግብር ወይም የሙያ ምክር አይደለም። ሕጎችና ተመኖች ሊቀየሩ ስለሚችሉ ውሳኔ ከመስጠትዎ በፊት ከሚመለከተው አካል ወይም ፈቃድ ካለው ባለሙያ ያረጋግጡ።

አንድ የዘገየ ደብዳቤ ስንት ያስከፍላል?

የድርጅትዎ HR Manual + 30 ውሎችና ደብዳቤዎች — 1,499 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።

አሁን ይግዙ →
1,499 ብርአንድ ጊዜ ክፍያ
አሁን ይግዙ →