የኮንትራክተር ወርሃዊ የክፍያ ጥያቄ (IPC)፣ ሪቴንሽንና ካሽ ፍሎው Excel ሲስተም — 11 ሉህ Excel፣ 24 ዝግጁ የWord ቅጾችና 29 ገጽ የአማርኛ PDF መመሪያ።

ብዙ ኮንትራክተሮች እጃቸው ላይ ብዙ ሥራ እያለ የደመወዝ ቀን ሲደርስ ገንዘብ ያጥራቸዋል። ዕቃ አቅራቢው ይጠብቃል፣ ሠራተኛው ይጠብቃል — IPC ደግሞ ገና አልተፈረመም። ገንዘብ የሚያጥረው ሥራ ስለሌለ አይደለም። IPC በጊዜው ስለማይዘጋጅ፣ ሪቴንሽንና ዋስትናዎች ስለማይከታተሉ፣ የሚመጣው ገንዘብ አስቀድሞ ስለማይተነበይ ነው።
IPCን በፍጥነት ማዘጋጀት — የሥራ ልኬት በድምር ዘዴ።
የተያዘ ገንዘብን መከታተል — ሪቴንሽን፣ ቅድመ ክፍያና የባንክ ዋስትናዎች።
ካሽ ፍሎውን መተንበይ — ጉድለቱን ከመድረሱ በፊት ማየት።
እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።









ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።
ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።
በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።
ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።
የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።
Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።
በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።
ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።
ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።
የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።
የኮንትራክተር ወርሃዊ የክፍያ ጥያቄ (IPC)፣ ሪቴንሽንና ካሽ ፍሎው Excel ሲስተም — 2,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።
አሁን ይግዙ →