የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ፣ ነዳጅ፣ ጥገናና ትርፍ አስተዳደር ሲስተም — 14 ሉህ Excel፣ 24 ዝግጁ የWord ቅጾችና 26 ገጽ የአማርኛ PDF መመሪያ።

ብዙ አከራዮች ማሽኖቻቸው ቀን ከሌሊት ሲሠሩ ያያሉ። የወሩ መጨረሻ ሲደርስ ግን የትኛው ማሽን እንዳተረፈና የትኛው በድብቅ እንደከሰረ አያውቁም። ማሽን የሚያከስረው ሥራ በማጣት ብቻ አይደለም። በነዳጅ ፍጆታ፣ በጥገና ቆይታ፣ በቆመ ሰዓትና ባልተሰበሰበ ኪራይ ነው።
ትክክለኛ የኪራይ ዋጋ — ከቋሚና ተለዋዋጭ ወጪ ማውጣት።
የዕለት ክትትል — የሰዓት ካርድ፣ ነዳጅ፣ ሰርቪስና ብልሽት በማሽን።
ትርፍ በማሽን — ደረሰኝ፣ ታክስና ያልተሰበሰበ ገንዘብ በዳሽቦርድ።
እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።









ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።
ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።
በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።
ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።
የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።
Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።
በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።
ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።
ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።
የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።
የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ፣ ነዳጅ፣ ጥገናና ትርፍ አስተዳደር ሲስተም — 2,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።
አሁን ይግዙ →