የግንባታ ፕሮጀክት የስጋት (Risk) መዝገብ፣ ትንተናና የመጠባበቂያ ስሌት ሲስተም — 9 ሉህ Excel፣ 24 ዝግጁ የWord ቅጾችና 35 ገጽ የአማርኛ PDF መመሪያ።

ብዙ ፕሮጀክቶች መጠባበቂያን (contingency) በግምት «5% ወይም 10%» ብለው ያስቀምጣሉ። ፕሮጀክቱ ግማሽ ሳይደርስ መጠባበቂያው ያልቃል፣ ቀሪው ስጋት ግን ይቀጥላል። ፕሮጀክት ገንዘብ የሚያጥረው ስጋቱ ባለመታወቁ አይደለም። ስጋቱ ስላልተመዘገበ፣ ስላልተሰላና ባለቤት ስላልተሰጠው ነው።
መለየት — የስጋት መዝገብ፦ መንስኤ፣ ክስተትና ውጤት።
መመዘን — የዕድል × ተጽዕኖ ማትሪክስ፣ ከእርምጃ በፊትና በኋላ።
ማስላት — EMV፣ P50፣ P80 እና የጊዜ መጠባበቂያ።
እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።









ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።
ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።
በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።
ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።
የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።
Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።
በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።
ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።
ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።
የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።
የግንባታ ፕሮጀክት የስጋት (Risk) መዝገብ፣ ትንተናና የመጠባበቂያ ስሌት ሲስተም — 2,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።
አሁን ይግዙ →