የግንባታ ፕሮጀክት የጊዜ ሰሌዳ፣ S-Curve እና የሥራ ሂደት መከታተያ Excel ሲስተም — 12 ሉህ Excel፣ 24 ዝግጁ የWord ቅጾችና 29 ገጽ የአማርኛ PDF መመሪያ።

ብዙ ፕሮጀክቶች መዘግየታቸውን የሚያውቁት የማስረከቢያ ቀኑ ሲቃረብ ነው — ያን ጊዜ ደግሞ ለማስተካከል ጊዜ የለም፣ ቅጣቱ ግን ይመጣል። ፕሮጀክት የሚዘገየው በሠራተኛ ወይም በዕቃ እጥረት ብቻ አይደለም። ሂደቱ በየሳምንቱ ከዕቅዱ ጋር ስለማይለካ ነው።
ዕቅድ ማውጣት — WBS፣ ቀዳሚ ሥራዎች፣ Gantt Chart እና ቁልፍ መንገድ።
ሂደት መለካት — S-Curve፣ SPI እና ግምታዊ የማጠናቀቂያ ቀን።
መዘግየትን መመዝገብ — የጊዜ ማራዘሚያ (EOT) ጥያቄ በማስረጃ።
እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።









ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።
ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።
በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።
ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።
የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።
Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።
በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።
ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።
ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።
የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።
የግንባታ ፕሮጀክት የጊዜ ሰሌዳ፣ S-Curve እና የሥራ ሂደት መከታተያ Excel ሲስተም — 2,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።
አሁን ይግዙ →