አአእምሮን ማደስ አሁን ይግዙ · 1,999 ብር
ለላኪዎች፣ ለአስመጪዎችና ለነጋዴዎች

አንድ ኮንቴይነር ሰሊጥ ልከው — ስንት ያተርፋሉ?

ከECX ግዢ እስከ ጅቡቲ ጭነትና ክፍያ — 62 ገጽ የአማርኛ መመሪያ፣ 9 ሉህ Excel የዋጋና የትርፍ ማስያና 16 ዝግጁ ውሎችና ደብዳቤዎች።

1,999ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ከክፍያ በኋላ ወዲያውኑ ያውርዱ
አሁን ይግዙ →
ክፍያ፦ TelebirrCBE BirrM-PesaበYe-Buna በኩል
የሰሊጥ፣ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች ኤክስፖርት ሙሉ መመሪያ
62ገጽ የአማርኛ መመሪያ (PDF)
9የተያያዙ የExcel ገጾች
1,000+ዝግጁ ቀመሮች — በራሳቸው ያሰላሉ
16ዝግጁ ውሎች፣ ደብዳቤዎችና ቅጾች
በ22 ሰከንድ

በጥቅሉ ውስጥ ያለውን ይመልከቱ

በቪዲዮው ውስጥ የሚያዩት ከእውነተኛዎቹ ፋይሎች የተወሰዱ ገጾችን ነው።

  • ሙሉ በሙሉ በአማርኛ
  • ከእውነተኛዎቹ ፋይሎች የተወሰዱ ገጾች
  • ከክፍያ በኋላ ወዲያውኑ የሚወርድ
  • አንድ ጊዜ ክፍያ — ወርሃዊ ክፍያ የለውም
ችግሩ

ይህ ያጋጥምዎታል?

የECX ዋጋ ሲጨምር ትርፉ ሳይታወቅ ወደ ኪሳራ ይቀየራል
ውሉ ከዝቅተኛው የኤክስፖርት ዋጋ በታች ሲሆን ባንኩ አይመዘግበውም
ሰርተፊኬት ሲዘገይ ኮንቴይነሩ ጅቡቲ ላይ ይቆማል
ከእውነተኛው ፋይል

ገጾቹን አንድ በአንድ ይመልከቱ

እነዚህ ምስሎች ከExcel ሲስተሙ የተወሰዱ ናቸው። ቁጥሮቹ ምሳሌ ናቸው። ለማስፋት ምስሉን ይጫኑ።

Export_Pricing_and_Contract_System.xlsx — ዳሽቦርድ
ዳሽቦርድ
Export_Pricing_and_Contract_System.xlsx — የኤክስፖርት ዋጋ ማስያ
የኤክስፖርት ዋጋ ማስያ
Export_Pricing_and_Contract_System.xlsx — የትርፍ ሁኔታዎች
የትርፍ ሁኔታዎች
Export_Pricing_and_Contract_System.xlsx — የውል መከታተያ
የውል መከታተያ
Export_Pricing_and_Contract_System.xlsx — የጭነት መከታተያ
የጭነት መከታተያ
Export_Pricing_and_Contract_System.xlsx — የምንዛሪ ገቢ
የምንዛሪ ገቢ
በጥቅሉ ውስጥ

የሚያገኙት

ዋና ይዘቶች

  • የምርቶች ደረጃና HS ኮዶች — ሰሊጥ፣ ማሾ፣ ቦሎቄ፣ ሽምብራ፣ ባቄላ፣ ምስር፣ ኑግ
  • ሕጋዊ ዝግጅት — የኤክስፖርት ፈቃድ፣ TIN፣ የጉምሩክ ምዝገባ፣ ECX
  • ገዢ ማግኘት፣ ዋጋ መደራደርና የሽያጭ ውል አንቀጽ በአንቀጽ
  • ዝቅተኛ የኤክስፖርት ዋጋና የውል ምዝገባ በባንክ (LC፣ CAD)
  • ECAE ምርመራ፣ ፋይቶሳኒተሪ (ePhyto)፣ የትውልድ ሰርተፊኬት፣ ጉምሩክና ጭነት በጅቡቲ
  • የአንድ ኮንቴይነር ሙሉ የወጪና የትርፍ ምሳሌ + የ30 ቀን የመጀመሪያ ጭነት ዕቅድ

የExcel ገጾች (9)

1መመሪያ2ዳሽቦርድ3ቅንብሮች4የኤክስፖርት ዋጋ ማስያ5የትርፍ ሁኔታዎች6ዝቅተኛ ዋጋ ማረጋገጫ7የውል መከታተያ8የጭነት መከታተያ9የምንዛሪ ገቢ

ጥቅሞቹ

  • ከመግዛትዎ በፊት ትርፍዎንና የኪሳራ ድንበሩን ያውቃሉ
  • የምንዛሪ ተመንና የECX ዋጋ ቢለዋወጥ ምን እንደሚሆን ያያሉ
  • ውሉን በባንክ ሲያስመዘግቡ የሚጠየቁትን አስቀድመው ያዘጋጃሉ
  • ሰነዶች በሰዓቱ ተዘጋጅተው ዲመሬጅ ይቀንሳል
ከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽከመመሪያው ገጽ

ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።

16 ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶች

1የሰሊጥ ሽያጭ ውል — Sales Contract (Sesame Seeds)2የጥራጥሬ ሽያጭ ውል — Sales Contract (Pulses)3ፕሮፎርማ ኢንቮይስ (Proforma Invoice)4የንግድ ደረሰኝ (Commercial Invoice)5የማሸጊያ ዝርዝር (Packing List)6ለአዲስ ገዢ የዋጋ ቅናሽ ኢሜይል (Offer / Quotation)7የሽያጭ ውል ምዝገባ ጥያቄ ለባንክ8የጭነት ሰነዶች ማቅረቢያ ለባንክ (LC / CAD)9የናሙና ወሰዳና የጥራት ምርመራ ጥያቄ ለECAE10የዕፅዋት ጤና ሰርተፊኬት ማመልከቻ መሸኛ (ለEAA)11የትውልድ ሰርተፊኬት ማመልከቻ መሸኛ (ለንግድ ምክር ቤት)12የጭነት መመሪያ ለአስተላላፊ (Shipping Instruction)13ለጉምሩክ አስተላላፊ የውክልና ደብዳቤ (ኤክስፖርት)14የምርት አቅርቦት ውል ከአቅራቢ/ማኅበር ጋር (Vertical Integration)15ለገዢ የጥራት ቅሬታ ምላሽ (Quality Claim Response)16ከጭነት በፊት የማረጋገጫ ዝርዝር
ለማን ነው?

ለእነዚህ የተዘጋጀ

አዳዲስ ላኪዎችየውጭ ምንዛሪ ገቢ የሚፈልጉ አስመጪዎችየቡና ላኪዎችየገበሬ ማኅበራትና ዩኒየኖችየእህል ነጋዴዎች
የሚያገኙት

3 ዓይነት ፋይሎች — በአንድ ZIP

  • PDF
    የአማርኛ መመሪያ — 62 ገጽ13 ምዕራፎች · ደረጃ በደረጃ ከምሳሌ ጋር
  • XLSX
    Excel ሲስተም — 9 ገጾችከ1,000 በላይ ቀመሮች · በምሳሌ ተሞልቶ · Macro የለውም
  • DOCX
    16 ዝግጁ ውሎች፣ ደብዳቤዎችና ቅጾችበእንግሊዝኛ (ለገዢ) እና በአማርኛ (ለተቋማት)
1,999ብር
አንድ ጊዜ ክፍያ · ወርሃዊ ክፍያ የለውም
አሁን ይግዙ →
TelebirrCBE BirrM-Pesa
በሦስት ደረጃ

እንዴት ይገዛሉ?

1

"አሁን ይግዙ" ይጫኑ

ወደ Ye-Buna የምርቱ ገጽ ይወስድዎታል።

2

1,999 ብር ይክፈሉ

በTelebirr፣ በCBE Birr ወይም በM-Pesa።

3

ወዲያውኑ ያውርዱ

ክፍያው እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል።

ጥያቄዎች

በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ፋይሉ Macro አለው?

የለውም። ፋይሉ .xlsx ነው — ሁሉም ስሌቶች በተለመዱ የExcel ቀመሮች ይሰራሉ።

ምን ዓይነት Excel ያስፈልገኛል?

Microsoft Excel 2016፣ 2019፣ 2021 ወይም Microsoft 365 ይመከራል። መረጃ ለማስገባት ኮምፒውተር የተሻለ ነው።

በስልክ ይሰራል?

በስልክዎ በExcel መተግበሪያ ገጾቹን ማየትና ቁጥር መቀየር ይችላሉ፤ መመሪያውና ቅጾቹም በስልክ ይከፈታሉ። ለሙሉ ሥራ ግን ኮምፒውተር ይመከራል።

ለራሴ ሥራ እንዴት እጠቀምበታለሁ?

ፋይሉ በምሳሌ መረጃ ተሞልቶ ይመጣል። የምሳሌውን ቁጥሮች በራስዎ መረጃ ይተካሉ — ቀመሮቹ ቀሪውን ያሰላሉ። መመሪያው ደረጃ በደረጃ ያሳያል።

ከከፈልኩ በኋላ ፋይሉን እንዴት አገኛለሁ?

ክፍያዎ በYe-Buna እንደተጠናቀቀ የማውረጃ ሊንክ ይደርስዎታል። ZIP ፋይሉን አውርደው ይከፍቱታል።

ገንዘቤ ተቀንሶ ፋይሉ ባይደርሰኝስ?

የክፍያውን ማረጋገጫ (SMS ወይም ደረሰኝ) ይዘው ያግኙን — ፋይሉን እንልክልዎታለን።

ማሳሰቢያ፦ በፋይሎቹ ውስጥ ያሉ ቁጥሮችና ስሞች ምሳሌ ብቻ ናቸው። ይህ ጥቅል ለሥራ ማቀላጠፊያና ለግንዛቤ የተዘጋጀ ነው፤ የሕግ፣ የግብር ወይም የሙያ ምክር አይደለም። ሕጎችና ተመኖች ሊቀየሩ ስለሚችሉ ውሳኔ ከመስጠትዎ በፊት ከሚመለከተው አካል ወይም ፈቃድ ካለው ባለሙያ ያረጋግጡ።

አንድ ኮንቴይነር ሰሊጥ ልከው — ስንት ያተርፋሉ?

የሰሊጥ፣ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች ኤክስፖርት ሙሉ መመሪያ — 1,999 ብር፣ አንድ ጊዜ ክፍያ።

አሁን ይግዙ →
1,999 ብርአንድ ጊዜ ክፍያ
አሁን ይግዙ →