በጥቅሉ ውስጥ
የሚያገኙት
ዋና ይዘቶች
- የጨረታ ሰነድን ማንበብና መተንተን
- የቴክኒክና የፋይናንስ ሰነድ አደረጃጀት
- የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) እና ሌሎች ዋስትናዎች
- ሰነድን በወቅቱና በትክክል የማስገባት ስልቶች
- ተወዳዳሪዎችን የሚያስወጡ የተለመዱ ስህተቶች
- 17 ዝግጁ ደብዳቤዎች (Word)
- 15 ዝግጁ ቅጾች (Word)
- 8 ቼክሊስቶች — ከማስገባትዎ በፊት
ጥቅሞቹ
- ለእያንዳንዱ ጨረታ ከባዶ መጀመር ያበቃል
- በሰነድ ጉድለት የመውጣት ስጋት ይቀንሳል
- ሰነድዎ ሙያዊና የተደራጀ ይሆናል
- በብዙ ጨረታዎች በአጭር ጊዜ ይሳተፋሉ
ከመመሪያው እና ከቅጾቹ የተወሰዱ ገጾች። ለማስፋት ይጫኑ።
40 ዝግጁ የWord ቅጾችና ሰነዶች
1የጨረታ ማስገቢያ ደብዳቤ2የዋጋ ማቅረቢያ ደብዳቤ3የማብራሪያ ጥያቄ ደብዳቤ4የጨረታ ሰነድ ግዢ ጥያቄ5የማሻሻያ መቀበያ ማረጋገጫ6የጋራ ማኅበር (JV) ስምምነት ደብዳቤ7የንዑስ ተቋራጭ ቃል ኪዳን ደብዳቤ8የውክልና ሥልጣን ደብዳቤ9የጨረታ ማስከበሪያ ማስተላለፊያ ደብዳቤ10የጨረታ መውጫ ደብዳቤ11የጨረታ ማሻሻያ ደብዳቤ12የቅሬታ ደብዳቤ13የውል ተቀባይነት ደብዳቤ14የአፈጻጸም ዋስትና ማስተላለፊያ15የቅድሚያ ክፍያ ጥያቄ16የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄ17የክፍያ ጥያቄ ማቅረቢያ18የድርጅት መረጃ ቅጽ19የባለቤትነት መግለጫ20የፋይናንስ አቅም ቅጽ21የተመሳሳይ ሥራ ልምድ ቅጽ22በሂደት ላይ ያሉ ሥራዎች ቅጽ23የቁልፍ ሠራተኞች ዝርዝር24የሠራተኛ ሲቪ ቅጽ25የመሣሪያ ዝርዝር ቅጽ26የሥራ ዘዴ መግለጫ ቅጽ27የሥራ መርሃ ግብር ቅጽ28የዋጋ ዝርዝር (BOQ) ቅጽ29የዋጋ ማጠቃለያ ቅጽ30ከክስ ነጻ መሆን መግለጫ31ከሙስና ነጻ የመሆን ቃል ኪዳን32የጥቅም ግጭት መግለጫ33የተሳትፎ ውሳኔ ቼክሊስት34የጨረታ ሰነድ ንባብ ቼክሊስት35የሕጋዊ ሰነዶች ቼክሊስት36የቴክኒክ ፕሮፖዛል ቼክሊስት37የዋጋ ፕሮፖዛል ቼክሊስት38የጨረታ ማስከበሪያ ቼክሊስት39የማሸጊያና የማስገቢያ ቼክሊስት40ከማስገባት በፊት የመጨረሻ ቼክሊስት